የታክሲ ሾፌሮች በተራ አስከባሪዎች ውንብድና ተማረናል አሉ።

ከቃሊቲ መገናኛ፣
ከፒያሳ ቃሊቲ…

50 ብር፣ 60 ብር ተራ አስከባሪዎች ይቀበሉናል ይላሉ የታክሲ ሾፌሮች፡፡ እንደርቀቱ ቢለያይም ከ10 ብር በላይ ሊከፍሉ አይገባም ሲል የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ተናግሯል፡፡ SHEGER FM


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE