የድሬዳዋ ሀ/ስብከት: በጅምላ የታሰሩ ወጣቶች በፍትሕና ዕርቅ እንዲፈቱ ጠየቀ፤ በቤተ ክርስቲያን ላይ ቀጣይ የትንኮሳና ጥቃት ስጋቶች እንዳሉት ጠቆመ

የጥምቀትን በዓል ያደመቁ በርካታ ወጣቶች ጭምር ያለጥፋታቸው እየታፈሱ ታስረዋል፤ በታቦታትና በምእመናን ላይ ድንጋይ የወረወሩ ነውጠኞች ያልተለዩበት ጅምላ ርምጃ ነው፤ “ምእመናን፥ ምን አጠፋን፣ ማንንስ ጎዳን በማለት በኀዘንና በልቅሶ ፍትሕ እየጠየቁ ነው፤” ከእምነት አባቶችና ከሀገር ሽምግሌዎች ጋራ፣ በፍትሕና በዕርቅ መንገድ እንዲፈቱ ጠየቀ፤ *** በቤተ ክርስቲያንና በምእመናን ላይ ቀጣይ የትንኮሳና የጥቃት ስጋቶች እንዳሉት ጠቆመ፤ ከጉዳት በፊት ክትትሉ እንዲጠበቅና …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE