በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የሱማሌ ክልል ም/ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ኡመር

“በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ህግ አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት ሊገነጠሉ የሚፈልጉ ሀይሎች ብቻቸውን ሲገነጠሉ ብርድ ብርድ እንዳይላቸው ሡማሌ ክልልም አብሯቸው አጀንዳውን እንዲያራግብ ይፈልጉ ይሆናል።ግን አይሳካላቸውም።”

የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት Mustafa Omer ሙስጠፋ ኡመር የተናገሩት

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE