አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት አገለሉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011) በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን ዴስክ ከፍተኛ ኤክስፐርት የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ማግለላቸውን አስታወቁ። የራያ አካባቢ ተወላጅና የሕወሃት አባል የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ ሕወሃት በራያ ሕዝብ ላይ የማይፈጽመው ኢሰብአዊ ድርጊት ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ለማግለል ምክንያት እንደሆናቸው ገልጸዋል። ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ከለውጡ ጋር ከመተባበር ይልቅ ለውጡን ለመቀልበስ የሚያደርገውን …

The post አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት አገለሉ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE