በኢትዮጵያ 40 በመቶው ነጋዴ ግብር የማይከፍል ነው ተባለ

በኢትዮጵያ 40 በመቶ ያህሉ ነጋዴ በግብር ስርአት ውስጥ ያልገባ እና ግብር የማይከፍል መሆኑ ተነገረ፡፡በኢትዮጵያ  ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩትን የሚያካትት መሆኒ የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ሪፎርም ንቅናቄ እንዲያካሂድ ምክንያት እንደሆነው ታውቋል፡፡…