ፍርድ ቤት አቶ በረከት ስምዖን ላይ ፖሊስ ያመለከተውን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡

የባህርዳር ዙሪያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ፖሊስ ያመለከተውን የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE