ኦሮምያ ውስጥ በምሥራቅ ጉጂ ዞን ኦላቲ ተራራ ላይ የተነሳው ሰደድ እሳት ጉዳት አደረሰ፡፡

ኦሮምያ ውስጥ በምሥራቅ ጉጂ ዞን ግርጃ ወረዳ ኦላቲ በሚባል ተራራ ላይ የተነሳው ሰደድ እሳት በአካባቢው ደን ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስካሁንም አለመቆሙን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የአካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናት ግን እሳቱን ለማጥፋት እየጣሩ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE