በአማራ ክልል 5685 የጋብቻ ጥያቄዎች በዕድሜ ምክንያት ዉድቅ ተደርገዋል

በ2009 እና 2010 ዓ.ም በአማራ ክልል ብቻ 5685 የጋብቻ ጥያቄዎች በዕድሜ ምክንያት ዉድቅ ተደርገዋል። የጋብቻ ጥያቄያቸዉ ዉድቅ ከተደረገባቸዉ አመልካቾች መካከል 79 የሚሆኑት ህጉን በመተላለፍ ጋብቻ ፈጽመው ክስ ተመስርቶባቸዉ በፍርድ ሂደት ላይ ይገኛል።…