በጋዛ የኢንዶኔዢያ ሆስፒታል ዙሪያ ውጊያ እንደተካሔደ ተነገረ

በሰሜን ጋዛ በሚገኘው የኢንዶኔዢያ ሆስፒታል አካባቢ ውጊያ ተካሒዶ እንደነበር፣ የአሶሽየትድ ፕሬስ ዜና ወኪል፣ በሐማስ የሚተዳደረውን የጤና ሚኒስቴር እና አንድ ሠራተኛን ጠቅሶ ዘግቧል።

ከባድ መሣሪያ የሆስፒታሉን ሁለተኛ ፎቅ ሲመታ፣ 12 ሰዎች እንደተገደሉ ዘገባው አመልክቷል። የእስራኤል መከላከያ ኀይል በጉዳዩ ላይ ያለው የለም።

የኢንዶኔዢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬንቶ ማርሱዲ፣ ጥቃቱን አ…