የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ዛሬ 81 ዓመታቸውን ሲያከብሩ፣ በመጪው ሐሙስ ከሚታረዱት ተርኪዎች ሁልቱን ምህረት አድርገውላቸዋል።
የምስጋና ቀን በመጪው ሐሙስ በአሜሪካ እና በሌሎች ጥቂት አገራት የሚከበር ሲሆን፣ ለሁለት ተርኪዎች ምህረት ማድረግ ዓመታዊ ፕሬዝደንታዊ ልምድ ነው።
በዋይት ሃውስ የሚካሄደው ዓመታዊ ሥነ ስርዓት፣ በተከታታይ የሚመጡት ገና እና አዲስ ዓመት እንዲሁም ሌሎች በዓ…