ቋሚ ሲኖዶስ: በተሐድሶ ኑፋቄ የተጠረጠሩትን አቡነ ያዕቆብን ከአትላንታ አብያተ ክርስቲያን አገደ! “ከሲኖዶሳዊ አንድነት ወደ ሲኖዶሳዊ ማጥራት?!”

የግዛቲቱ ካህናትና ምእመናን፣ ከጥቅምቱ ምደባ በፊትና በኋላ አቤቱታ ሲያሰሙ ቆይተዋል፤ እመቤታችንን ከሚነቅፉና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን ከሚያቃልሉትጋ ግዴለሽና ተባባሪ ኾነዋል፤ በቅዳሴ መካከል የጳጳሱንና የደጋፊዎቻቸውን ጭፈራ የሚያሳይ ቪዲዮ በማስረጃነት ተካቷል፤ ከደጋፊቻቸው ጋራ ምእመኑን እየከፋፈሉ ባነፀው ቤተ ክርስቲያን እንዳይገለገል አውከውታል፤ *** ችግሩ ከአትላንታ ጆርጂያ አልፎ በአምስት ግዛቶች አብያተ ክርስቲያንም ዘንድ ተስፋፍቷል፤ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በእውነት የሚጠብቅ ርቱዕ አባት እንዲመድብ ካህናቱና ምእመናኑ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE