የኢትዮጵያ ሽግግር በጀዋር እምነት

ሰሞኑን በሐረርጌ፣ አርሲ እና ባሌ፣ ከዚያ ቀደም ሲል ደግሞ በምዕራብ ኦሮሚያ ባደረገዉ ጉብኝት ከየአካባቢዉ ነዋሪዎች በተለይም ከወጣቶች ጋር ተወያይቷል,።በየሥፍራዉ በተደረጉት ዉይይቶች ሐገሪቱን የሚያብጠዉን ግጭትና  ሁከት ለማስወገድ የየአካባቢዉ ወጣት ማድረግ በሚገባዉ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነበር።…