የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግጭት

በአለፈው ጥር ወር አንድ የአራተኛ ዓመት የህግ ተማሪ አሶሳ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በተፈጠር ግጭት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡