መንግሥት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መኪኖችን ዕድሜ ሊገድብ ነው

ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪኖች ወደ ገበያዋ እንዳይገቡ የሚገድብ ሕግ በማዘጋጀት ላይ ትገኛለች። በአንድ አመት ውስጥ ሥራ ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀው ሕግ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ያግዳል ተብሎ ይጠበቃል።…