ስለ ነዳጅ እጥረት : አዲስ አበባ ከተማ ላይ ነዳጅ ለመቅዳት ተሽከርካሪዎች ተሰልፈው ታይተዋል

ከሰሞኑ ስለ ነዳጅ እጥረት እየተነገረ ባለበት በዚህ ሰዓት ዛሬ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ነዳጅ ለመቅዳት ተሽከርካሪዎች እንዲህ ተሰልፈው ታይተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመሆን በጉዳዩ ላይ ከነዳጅ ማደያ ባለቤቶች እና አቅራቢ ተቋማት ጋር ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከጽሕፈት ቤታቸው ፌስቡክ ገጽ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ቪዲዮ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ( DW )