የሀረሪ ክልላዊ መስተዳድር ዉጥረት

በሀረሪ ክልላዊ መስተዳድር ነገሮች ዕለት ተዕለት ከድጡ ወደ ማጡ እየሆኑ የሄዱ ይመስላሉ ፡፡ የህግ የበላይነት ማስከበር ፈተና እንደሆነበት የሚነገረው የክልሉ ፖሊስም ሆነ መስተዳድሩ በየጊዜው የሚነሱ የህግ የበላይነት አለመከበር ጥያቄዎች መፍትሄ እየሰጠ ላለመሆኑ ማሳያዎች እየበዙ መተዋል ፡፡…