የድሬዳዋ ነዋሪዎች ስለ መስተዳድሩ ሹምሽር ምን ይላሉ?

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በኃላፊነት የሚያገለግሉ ሹማምንቱን እያነሳ በሌላ ተክቷል። የቀደመ የምጣኔ ሐብት እንቅስቃሴዋ ለተዳከመው፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ግችት እና አለመረጋጋት ለተጫናት የድሬዳዋ ነዋሪዎች የተደረገው ሹም ሽር አመርቂ አይመስልም። ለመሆኑ በጉዳዩ ላይ ድሬዎች ምን ይላሉ?…