ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ጥምቀትን በጎንደር ያከብራሉ

ከስደት መልስ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ነው፤ ጉብኝታቸውን ከአኵስም ለመጀመር የተያዘው ዕቅድ አልተሳካም፤ *** ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ከ26 ዓመታት ስደት ወደ ሀገር ከተመለሱ በኋላ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን በጎንደር የሚጀምሩ ሲኾን፣ በዓለ ጥምቀትንም በዚያው ያከብራሉ፡፡ ቅዱስነታቸው ዛሬ ማለዳ፥ ከብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ፣ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ፣ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE