አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከሜቲክ ጋር በተገናኘ በሙስና ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከትናንትበስቲያ ነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት።

የአክሰስ ሪል ስቴትና የዘመን ባንክ መሥራች አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥረኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥር 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀረቡ፡፡

አቶ ኤርሚያስ ፍርድ ቤት የቀረቡት ለብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በሸጡት የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ጋር በተገናኘ መሆኑ ታውቋል፡፡  Reporter Amharic

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE