ሮበርት ሙጋቤ 150,000 የአሜሪካን ዶላር ተዘረፉ ተባለ

ሮበርት ሙጋቤ 150,000 የአሜሪካን ዶላር ተዘረፉ ተባለ

የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ 150 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የያዘ ሻንጣ መዘረፋቸውን የአገሪቱ የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል፡፡

3 ሰዎች በዝርፊያው ተጠርጥረው በዚምባብዌ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ገንዘቡን መኪና፣ ቤት እና ከብቶችን በመግዛት ሳያባክኑት እንዳልቀረ ተገጿል፡፡

የሙጋቤ ዘመድ የሆነችው ኮንስታንቲያ ከተጠርጣሪዎቹ መካከል እንደምትገኝበት የጠቀሰው ቢቢሲ ተጠርጣሪዋ ከዋና ከተማው አቅራቢያ የሚገኘው የሙጋቤ ቤት ቁልፍ ሳይኖራት እንዳልቀረና ለሌሎቹ ሁኔታዎች እንዳመቻቸች ተገምቷል፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE