ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስድሳ በላይ የኢትዮጵያ አምባሳደሮችን ያገኛሉ

በሚቀጥለው ሰኞ ጥር 6ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች እና በዓለም ዙርያ በተለያዩ ሚሲዮኖች ኢትዮጵያን ከሚወክሉ ከስድሳ በላይ አምባሳደሮች እንደሚወያዩ ተገለፀ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE