የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ደቀ መዛሙርት በአስተዳደሩ ላይ ያቀረቡት ጥያቄና ቋሚ ሲኖዶሱ አጽድቆ ርምጃ የወሰደበት የአጣሪ ልኡካን ሪፖርት ሙሉ ቃል

የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳሱን ከፈራሚነት ከማግለል አንሥቶ በ9 የዩኒቨርሲቲው ሓላፊዎችና ሠራተኞች ላይ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ የተላለፈው ከቦታቸው የማንሣትና የማስተካከል ውሳኔ፣ ከዛሬ ጀምሮ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ወጪ እየኾነ እንዲደርሳቸው እየተደረገ ነው፤ ደቀ መዛሙርቱ፥ውሳኔው ተፈጻሚ እስኪኾንና በጊዜያዊነት ከተመደቡት ሓላፊዎች ጋራ በቀጣይ ኹኔታ ላይ ግልጽ ውይይት እስክናደርግ ድረስ ወደ ትምህርት አንመለስም፤ ብለዋል፤ ከአቋረጡ ወር አልፏቸዋል፤ በጸሎት ቤቱ እንዳይገለገሉ ታግደው …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE