የመከላከያ እና የኦነግ ፍጥጫ፣

በምዕራብ ወለጋ የታየውን የሰላም መደፍረስና የግጭት ቀጠና መሆኑን አስመለክቶ በመንግስት በኩል የተለያዩ መግለጫዎች ሲሰጡ እንሰማለን፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሆኑ ምክትል ኢታማዦር ሹሙ እንደተናገሩት፣ ስምም ባይጠቅሱ ችግሩን የጎተተው ኦነግ መሆኑን የሚያመለክቱ መግለጫዎችን እየሰጡ ነው፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባርስ ምን ይላል ? ንጋቱ ሙሉ የኦነግን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጠይቋል፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE