“የአነግ አባል ስለሆነ የታሰረ የለም” የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን

በፖለቲካ ምክንያት ታስረው ከነበሩና ኋላ ከተፈቱት መካከል የሆነችው ጫልቱ ታከለ ከሶስት ቀን በፊት በምዕራብ ወለጋ ሻምቡ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ተይዛ እስር ላይ ናት። የኦነግ አባል ስለሆነች ታስራለች የሚል ጥርጣሬ ቢኖርም የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የፓርቲ አባል ስለሆነ የታሰረ የለም ብሏል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE