የብሔራዊ ባንክና የሜቴክ ነገር ፦ የብሔራዊ ባንክም የውጭ ምንዛሪን ገደብ አንስቷል የሚል መረጃ ተሰማ

በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ የሜቴክ የቦርድ አባል እንደነበሩ ሸገር ከታማኝ ምንጭ ሰምቷል፡፡ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መዘዙስ ምን ሆነ ?

የብሔራዊ ባንክም የውጭ ምንዛሪን ገደብ አንስቷል የሚል መረጃም ደርሶናል፤ በተደጋጋሚ ከሸገር ለሚቀርቡለት ጥያቄዎች ጆሮ ዳባ ልበስ የሚለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬም ከለመደው አሰራር የተላቀቀ አይመስልም…

ተህቦ ንጉሤ ይህንን እና ሌሎችን ጥያቄዎች ይዞ የብሔራዊ ባንክን ደጅ ጠንቷል…

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE