የኮሙዩኒኬሽን አገልግሎትና ፈቃድ ክፍያን ለመወሰን ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

የኮሙዩኒኬሽን አገልግሎትና ፈቃድ ክፍያን ለመወሰን ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

አዳዲስ የክፍያ ተመኖች ግልጽ ማብራሪያ ሊቀመጥላቸው እንደሚገባ ጥያቄ ቀርቧል በኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን የተረቀቀ የኮሙዩኒኬሽን አገልግሎትና የፈቃድ ክፍያን ለመወሰን ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ፡፡ መመርያው ከኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ፣ ከሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ፣ ከቁጥር አስተዳደርና ምደባ፣ እንዲሁም ከሬዲዮ ኮሙዩኒኬሽን፣ ከቴሌኮሙዩኒኬሽን መሣሪያዎች የቴክኒክ…