በሕንድ በደረሰ የባቡር አደጋ ከ260 በላይ ሰዎች ሞቱ

በሕንድ ምሥራቃዊ ኦዲሻ ግዛት፣ ባላሶሬ በሚባል አውራጃ ሁለት በተለያየ መስመር የሚዘወሩ ባቡሮች ተላትመው 260 በላይ ተሳፋሪዎች ሲሞቱ ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደረሰባቸው።…