የኮስሞ ትሬዲንግ አክሲዮኖች የተሸጡት በማስፈራራትና በማስገደድ መሆኑን በመግለጽ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ

የኮስሞ ትሬዲንግ አክሲዮኖች የተሸጡት በማስፈራራትና በማስገደድ መሆኑን በመግለጽ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ

የአክሲዮኖቹ ሽያጭ ውል እንዲፈርስ ውሳኔ ተሰጥቷል ከሦስት ዓመታት በፊት ታኅሳስ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. ጄጄ ፕሮፐርቲ ማኔጀመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ ግል ማኅበርና ወ/ሪት አዜብ ምሕረተ አብ የተባሉ ከሳሾች፣ ኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ ግል ማኅበርን 19,900 የአክሲዮን…