ከቻይና የተመለሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ለጉብኝት ወደ ሩሲያ አቀኑ

ከቀናት በፊት ከቻይና የተመለሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ ጉብኝት ዛሬ ማክሰኞ ረፋድ ላይ ወደ ሩሲያ ሞስኮ ማቅናታቸውን የአገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስትር አስታወቁ።…