በአዲስ አበባ የሶሪያውያኑ ስደተኞች ሁኔታ 

በአዲስ አበባ ሰው በሚበዛባቸው እንደ ቦሌ፣ መርካቶ፣ ቄራ እና መስጂዶች በሚገኙባቸው ሌሎች ቦታዎች ባልተለመደ መልኩ በልመና ላይ የተሰማሩ ሶሪያውያን መመልከት እየተዘወተረ መጥቷል። ከሴቶች እስከ ጨቅላ ህጻናት፣ ከወጣት እስከ ጎልማሳ ያሉ ወንድ ሶሪያውያን እርዳታ የሚጠይቁት በአማርኛ የተጻፉ ጽሁፎችን ይዘው ነው።…