በሽሬ ከተማ ሊያልፉ የነበሩ የመከላከያ መኪናዎች ለሁለተኛ ግዜ በአካባቢው ወጣቶች ታግተዋል።

በሽሬ ከተማ ሊያልፉ የነበሩ የመከላከያ መኪናዎች ዛሬም ለሁለተኛ ግዜ በአካባቢው ወጣቶች ታግተዋል።

ወጣቶች መንገዶችን በመኪናቸው የዘጉ ሲሆን የተወሰኑት ደግሞ በአቅራቢያው ወዳለ ስታዲየም እንደተወሰዱ ምንጮች ከአካባቢው አሳውቀውናል።

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE