በኢትዮጵያ ያለው የሲቪክና የሚዲያ ምኅዳር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ያለው የሲቪክና የሚዲያ ምኅዳር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

30ኛው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ዛሬ እየተከበረ ነው ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት፣ የሲቪክና የሚዲያ ምኅዳር ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉ ክስተቶች አሳሳቢ እየሆኑ መምጣታቸውን የተመድ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጽሕፈት ቤተ ገለጸ፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናት በኢትዮጵያ ጉብኝት…