በውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ላይ ‹‹መሠረታዊ ቅኝት›› እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

በውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ላይ ‹‹መሠረታዊ ቅኝት›› እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

የትግራይ ክልል ተሳታፊዎች የተገኙበት የኢንቨስመንት ፎረም ተካሄደ ለማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትና ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ‹‹ጠቃሚ ጉዳይ›› በመሆኑ፣ የውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ‹‹መሠረታዊ ቅኝት›› እየተደረገበት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በምንዛሪ ሥርዓቱ ላይ መሠረታዊ ቅኝት እየተደረገ መሆኑን የገለጹት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ…