ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ መከፈት

ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ በይፋ ተከፈተ። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂን ጨምሮ የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በመርሐ ግብሩ ተገኝተዋል።…