በዜጎችና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት እንዲቆም ተጠየቀ

በዜጎችና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት እንዲቆም ተጠየቀ

ሁለት የግብረ ሰናይ ድርጅት ሠራተኞች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል የኢትዮጲያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፣ ከሰሞኑ የክልል ልዩ ኃይል አባላትን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በተጀመረው ሥራ በዜጎች፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ተቋማትና ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ምክር..