በዩክሬኑ ጦርነት ሩሲያ ከሰራዊቷ ይልቅ ሰላዮቿ የበለጠ ውጤታማ እንደሆኑ ተነገረ

በዩክሬኑ ጦርነት ሩሲያ ከጦሯ ይልቅ የደህንነት እና የስለላ አገልግሎቷ የበለጠ ስኬት እንዳስመዘገበ የዩናይድ ኪንግደም የመከላከያ ምርምር ተቋም አሳወቀ።