በዩክሬን የኦርቶዶክስ መነኮሳት የኪዬቭ ገዳምን ጥለን አንወጣም አሉ

ምንም እንኳን የዩክሬን መንግሥት በዋና መዲና ኪዬቭ ገዳም በመቶዎች የሚቆጠሩ ቀሳውስትን፣ መነኮሳትን እና ተማሪዎችን ለማስወጣት ቢያቅድም የኦርቶዶክስ ክርስትያን አባቶች እዚያው ታሪካዊ ገዳም ውስጥ እንደሚቆዩ ተናገሩ።…