ኮንሶ፣ የድርቅ መዘዝ

በ119 ትምህርት ቤቶች ከሚማሩ 73 ሺህ ተማሪዎች 13 ሺህ ያህሉ ካለፈዉ ጥር ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ለዶቼ ቬለ DW አረጋግጧል