ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ 60 ሺሕ ወገኖች ለከፋ ረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ ተገለጸ

ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ 60 ሺሕ ወገኖች ለከፋ ረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ ተገለጸ

ከአዲስ አበባ ከተማና ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ መጠለያዎች የሚገኙ ከ60 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች አስቸኳይ ድጋፍ ካልተደረገላቸው በረሃብ ይጠቃሉ የሚል ሥጋት እንዳደረበት የሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ገለጸ፡፡ ከኦሮሚያ…