በእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትሩ መባረር ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ

በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ መከላከያ ሚኒስትሩን ማባረራቸውን ተከትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጡ።