ቤልጂየም ብራስል ውስጥ ለሁለት ቀናት በዘቀው የአውሮጳ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ አባል ሃገራቱ ኢኮኖሚና የኑሮ ውድነት፤ የስደተኞች ጉዳይና የውጭ ግንኙነት እንዲሁም የዩክሬን ጉዳይ ላይ ተወያይተው ውሳኔ አሳልፈዋል ። ኅብረቱ ዩክሬን የሩስያ ጦርን እንድትመክት በአንድ ዓመት 1 ሚሊዮን የመድፍ ጥይቶችን ለማቀበል መስማማቱን ትናንት ይፋ አድርጓል ።…