ኬንያ፤ የኑሮ ዉድነት ያስነሳዉ ተቃዉሞ

የኬንያ ፖሊስ በሃገሪቱ የሚታየዉን የኑሮ ዉድነት በመቃወም በተጠራ ሰልፍ ቢያንስ አንድ ሰዉ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት መገደሉ ተሰማ ። ፖሊስ ሰልፉን በአስለቃሽ ጢስ እና ዉኃ በመርጨት በትኗል። ኦዲንጋ የኑሮ ዉድነትና፤ «በተሰረቀ የምርጫ ዉጤት» ስልጣን ላይ የሚገኙትን ፕሬዚዳንት ሩቶን በመቃወም ዜጎች ተቃዉሞዋቸዉን እንዲቀጥሉ ጥሪ አስተላልፈዋል።…