አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ የሚቋቋመው ግዚያዊ አስተዳደር እንዲመሩ በህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ተመረጡ።

ዓረና ትግራይ ለሉአላዊነት እና ዴሞክራሲ ትላንት ባወጣው መግለጫ “ቅቡልነት እና ሕጋዊነት ያጣ ግዚያዊ አስተዳደር ፍትህና ዴሞክራሲ ሊያረጋግጥ አይችልም” ብሎታል።…