ሩሲያ እና ዩክሬን በጥቁር ባሕር በኩል የእህል ምርት እንዲጓጓዝ የደረሱትን ስምምነት አራዘሙ

ዩክሬን እና ሩሲያ በሚሊዮኖች ቶን የሚሰፈር የእህል ምርትን በጥቁር ባሕር በኩል ለማሳለፍ ከወራት በፊት የደረሱት ስምምነት የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት እንዲራዘም ተስማሙ።…