«የበረሃ መርከብ»

በአፋር ሕዝብ ዘንድ ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት የአንድ ሰው ነፍስን ያጠፋ ግለሰብ ሲዳኝ ካሳ የሚከፍለውግመልን በመስጠት ነው። ይህ የሚያሳየውደግሞ የአፋር ማኅበረሰብ ግመልንእንደ ሰው ህይወት ማየቱ ነዉ።…