በኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የተደረሰው ስምምነት ተፈጻሚነት

ሦስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቀ ጳጳሳት ጥር 14/2015 ዓ.ም ፈጽመውታል የተባለውን የ25 ጳጳሳት ሹመትን ተከሎ የመጣው ውዝግብ ለሳምንታት የቆየ ውጥረትን ፈጥሮ ነበር።…