“ከእንግዲህ ወዲያ አጀንዳ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አንሆንም” – ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር

ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር – የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ኔትዎርክ ሊቀመንበርና የዓለም አቀፍ ዳያስፖራ ንቅናቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ በቅርቡ ንቅናቄው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለላከው ግልፅ ደብዳቤ ይዘትና አማራጭ መፍትሔዎች ይናገራሉ።

https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-eng-ezekiel-eskender/wup7v9egr

Ezekiel Eskender.jpg