የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ላኪዎች ይገጥሙናል ያሉት ተግዳሮት

ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ አምራችና ላኪዎች ኤክስፖ በርካታ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ተሳትፈዋል። ኤክስፖው አትክልትና ፍራፍሬ አምርተው ለኢትዮጵያና ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት ነው። ኤክስፖውን የጎበኘው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ የሚገጥሟቸውን ተግዳዳሮቶች ጠይቋል።…