ረዳት ፕሮፌሰር ዘሪሁስ አስፋው ሲታወሱ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለረጅም ጊዜ የሥነ ጽሑፍ መምህር፣ ሐያሲና ተመራማሪ የነበሩት ረዳት ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከትናንት በስተያ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል። የስነጽሑፍ ምሁሩን ሥራዎች በቅርብ የሚያውቁ ወገኖች «የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ዋርካ ነው የወደቀው» ይላሉ።…