“ያለንው ሰብዓዊነት የተረገጠበት፤ መብታችን የት እንዳለ የማናውቅበት አገር ላይ ነው” የቡታጅራ ነዋሪ

በቡታጅራ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ላይ ለሚገኙ ሰዎች መፍትሔ ለመሻት ጠበቆች ጥረት እያደረጉ ነው። ከጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ የታሰሩ ቡታጅራ ተወስደዋል። የመንግሥት እርምጃ የዞኑን ነዋሪዎች ለሐዘን ዳርጓል። የታሰሩት የዞኑ ምክር ቤት አባል ወይዘሮ ጠጄ ደነቀ ወንድም “በብሔር እየተለየ የምንመታበት አገር ሆኗል” ይላሉ…